Forwarded fromኦር♱ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ⛪️መርከብ በውኃ ላይ መሆኑ ችግር የለውም ችግሩ ውኃው ወደ መርከቡ ሲገባ ነው። አንተም በዓለም ኑር እንጂ ዓለም በአንተ ውስጥ እንዲኖር አትፍቀድ።#ምክረ_አበውt.me/Kuraz2016/9556Translate2September 4, 2026 187 5