@Khalas_Official_Channel · 1.9K subscribers
Let's break the cycle of pain!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Khalas_Official_ChannelIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 27, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 26, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ብዙ የተማርኩበት የ2 ሰዓት ፖድካስት ነው። እንድታዩት አበረታታችኋለሁ ስለራሳችሁና ስለ ሰው ተፈጥሮ ብዙ ትማሩበታላችሁ።
https://www.youtube.com/watch?v=D2npqCsLTfU&t=0s
Part 3 | ክፍል 3 📌Ashley Madison - Sex Lies And Scandal 📌S01E03 - Live In Truth 📌720P
Part 2 | ክፍል 2 📌Ashley Madison - Sex Lies And Scandal. 📌S01E02 - We.Got.Hacked. 📌720P
Part 1 | ክፍል 1 📌 Ashley Madison - Sex Lies And Scandal 📌 S01E01 - Life Short Have An Affair. 📌 720P
አወዛጋቢው አሽሊ ማዲሰን (Ashley Madison) ለባለትዳሮች ማማገጫ ተደርጎ የተሰራ ዌብሳይት ሲሆን እ.ኤ.አ በ2015 ዓ.ም ባልታወቁ ሰዎች ሃክ(Hack) ይደረጋል። ይህም ማለት ሲያማግጡ የተላላኩት ቴክስት(Text)፣ የተላላኩት ወሲባዊ ፎቶዎችና ቪድዮዎች በሙሉ ለአለም ተለቀቀባቸው። በዚህም ምክንያት በሚልዮን የሚቆጠሩ ባለትዳሮች ይፋታሉ በብዙ ሺዎችም ገበናቸው በአደባባይ ስለወጣ ራሳቸውን ያጠፋሉ። ይህ ዌብሳይት ይህን ያክል ጠባሳ ቢያደርስም ዛሬ ከ70,000,0…