ድርጅታችን ካርቫርድ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ባለሙያ በማስፈለጉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን እና የትምህርት ዝግጅቱን አማልተው ከሚቀርቡ የስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፍርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. የስራ መደቡ መጠሪያ …. አካውንታንት
2. የትምህርት ደረጃ ……… በአካውንቲንግ የመጀመርያ ድግሪ የተመረቀ (ች)
3. የስራ ልምድ ………….. 1 አመት እና ከዚያ በላይ (ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል)
4. የስራ ቦታ …………….. አዲስ አበባ, ዮሀንስ
5. በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
6. የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
7. ደሞዝ በስምምነት
8. ብዛት አንድ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን ህጋዊ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የቴሌግራም አድራሻ መላክ ትችላላቹህ፡፡
0933686868









