Jonathan Tutorials: post #34 — TG.ME

ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰማ አዲስ መረጃ👇

፨የእጩ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የፊታችን ሰኞ ይፋ ይደረጋል።

፨ከ50% በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምደባ የፊታችን እሁድ ይፋ ይደረጋል።

፨ከ50% በታች ያመጡ እና የእጨ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ ተማሪዎች ከየካቲት 15 እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ ለአራት ወራት በዩንቨርሲቲዎች የማካካሻ ትምህርት ይማራሉ።

፨በዩንቨርሲቲዎች የሚማሩት የማካካሽ ትምህርት Continuous Assessment ከ30% እና በማዕከል የሚዘጋጅ ፈተና ከ70% ተደምሮ ከ50% በላይ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ቀጣይ ዓመት ፍሬሽማን ኮርስ ይጀምራሉ።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

ትምህርት ሚኒስቴር

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
February 11, 2023 2.1K 2