Jonathan Tutorials: post #33 — TG.ME

♻️<<የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሀላፊ የሆኑት ክቡር ዶክተር እሸቱ ከበደ ከ ኢቲቪ ጋር ባረጉት ቆይታ በዚህ አመት ሚፈተኑ ተማሪዎች ፈተና በማዘጋጀት ላይ ነን ተማሪዎች ከዚህ ቀደም በነበሩ ፈተናዎች የፈተና ስታንዳርድ እንዲዘጋጁ እናም ከ9-12 ያለው በማንበብ ፈተናውን እንደ ትምህርት ቤት ፈተና በቀላሉ እንደሚሠሩት ማሰብ አለባቸው ።

ፈተናው  ግንቦት  ወር ላይ ይሰጣል !!

ዘንድሮ ቅሬታ ያቀረቡ ተማሪዎች ውስጥ በቁጥር አንስ ያሉት ተገቢ ቅሬታ በማቅረባቸው ዉጤታቸው ላይ ማስተካከያ ሰተናል


የ 100ሺህ ተማሪዎች ማለፊያ የትምህርት ሚንስቴር መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

ትምህርት ሚኒስቴር

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
February 11, 2023 1.9K 2