Jonathan Tutorials: post #30 — TG.ME

#ሼር ይህ ግለሰብ ሰሞኑን ካህን በጥፊ መማታቱ ይታወቃል ፤ የሚሰራውም ጎሀ-ፂዮን ኬላ መሆኑ ተረጋግጧል ፤ የሚኖርበት አድራሻ የሚያውቅ ካለ የህግ ባለሙያዎች እየፈለጉት ስለሆነ እንድትተባበሩን እንገልፃለን።

“እስከ ትበጽህ ለሞት ተበዓስ በእንተ ጽድቅ እስመ እግዚአብሔር አምላክከ ይትበአስ
በእንቲአከ”

“እስክትሞት ለእውነት ታገል። እግዚአብሔር ላንተ ይታገልለሀልና”

           ሲራክ 4 ፡ 2

ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።

በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው። 

#share #share #share 

http://t.me/ortodoxtewahedo
👍1
February 11, 2023 1.7K