#JimmaUniversity
ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ15 አዳዲስ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ባዘጋጃቸው 15 አዳዲስ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ላይ በውጭ ገምጋሚዎች የስርዓተ ትምህርት ማረጋገጫ አውደጥናት አካሒዷል፡፡
አዳዲሶቹ ፕሮግራሞች ብቁ እና ተወዳዳሪ የሆኑ ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችሉ እንዲሁም ለአገራዊ የገበያ፣ የልማት እና የቴክኖሎጂ ልማት ፍላጎቶች ምላሽ የሚሰጡ ናቸው ተብሏል፡፡
አዲስ የሚጀመሩ የፒኤችዲ እና የማስተርስ ፕሮግራሞች፦
➫ PhD በጤና ኢንፎርማቲክስ
➫ PhD በሳይበር ደኅንነት
➫ PhD በኢንፎርሜሽን ሲስተምና ዲጂታል ኢኖቬሽን
➫ PhD በዳታ ሳይንስ
➫ PhD በወጪ ቆጣቢ ባዮሜዲካል ኢኖቬሽን
➫ PhD በከተማ የንፅህና አጠባበቅ ምህንድስና
➫ PhD በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ
➫ PhD በሜካኒካል ምህንድስና - አውቶሜሽን እና ሮቦቲክስ
➫ PhD በኤሮስፔስ ምህንድስና
➫ PhD በስፖርት አስተዳደር
➫ PhD በአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ ጤና እና ፊትነስ ሳይንስ
➫ በቢዝነስ አስተዳደር ዶክትሬት (DBM)
➫ ሰብስፔሻቲ በጉበት፣ ሐሞት እና ጣፊያ ቀዶ ጥገና / Sub-specialty in Hepatobiliary and Pancreatic Surgery
➫ MA በዓለም አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ
➫ MSc በፊዚዮቴራፒ
🔹Share :
═🌟═🌟═🌟•🌟•🌟═══╗
@JimmaUniversityQuestion
@JimmaUniversityQuestion
═🌟═🌟═🌟•🌟•🌟═══╝

5August 19, 2026 2.3K 4