Jimma University Question®️: post #3249 — TG.ME

እንኳን ደስ አላችሁ!

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ታሪካዊ ውጤት አስመዘገበ!

ትምህርት ቤቱ ያስፈተናቸው 34 ተማሪዎች በሙሉ 100% ማለፍ ችለዋል።

🌟 ዋና ዋና ውጤቶቹ፦

18 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አምጥተዋል!
ተማሪ ዮናስ ተሾመ – 568.3
ተማሪ ሚኪዳድ ናስሬ – 563.52
ተማሪ ሲያም ሚፍታ -548.33 በሂሳብ ትምህርት 100 ማምጣት ችላለች!

ትምህርት ቤቱ ካለፉት ዓመታት ዘንድሮ የተሻለ ውጤት አስመዝግቧል።
በተመዘገበው ውጤት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ላቅ ያለ ምስጋናውን ለኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ ለአስተማሪዎች ፣ለተማሪዎች እና ለወላጆች ያቀረባል።

እንኳን ደስ አላችሁ!
በማህበረሰብ ውስጥ ነን
ጅማ ዩኒቨርሲቲ
❤9
August 26, 2026 559 1