በአንባቢዎች ከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “አርምሞ 2” አሁን ታትሞ ለንባብ በቅቷል! 📚 አርምሞ 2… — Jafer Books 📚 — TG.ME

🔥 በአንባቢዎች ከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “አርምሞ 2” አሁን ታትሞ ለንባብ በቅቷል!


📚 አርምሞ 2 — የውስጥ ሰላም ጉዞ እንደገና ቀጥሏል! 🕊️

ከ19 ጊዜ በላይ ታትሞ በመሸጥ የሺዎችን አንባቢዎች ልብ ያሸነፈው “አርምሞ” መጽሐፍ፣ አሁን በአዲስ ጥልቀትና በአዲስ ትረካ “አርምሞ 2” በሚል ርዕስ ታትሞ ለንባብ ቀርቧል !

ሕይወት በውጭ ሲጮህ፣ በውስጣችን ግን ፀጥታ ማግኘት እንችላለን?

“አርምሞ 2” ይህንን ጥያቄ በፍቅር ልቦለድ፣ በሥነ-ልቦና፣ በጥበብ እና በመንፈሳዊ ዕይታ የሚዳስስ ልዩ የሆነ የንባብ ጉዞ ነው።

ይህ መጽሐፍ የሚነግርህ ስለ ሌሎች ብቻ አይደለም ፤ ስለ አንተ ነው።

ራስህን እንደገና ለማየት፣ ውስጣዊ ማንነትህን ለመገንባት እና በውጫዊው የሕይወት ሁከት ውስጥ የውስጥ ፀጥታን ለማግኘት የሚያስችል ጉዞ ነው።

✍️ ደራሲው ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ
ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ የሥነ-አእምሮ ስፔሻሊስት (Psychiatrist)፣ Psychotherapist እና Hypnotherapist ባለሙያ ሲሆኑ፣ ከሰፊ የሕክምናና የማሰልጠኛ ልምዳቸው የተቀዳ ጥልቅ ዕውቀትን በዚህ ሥራቸው አካተዋል።


📖 የሚያስተምርህ መጽሐፍ ብቻ ሳይሆን፣
❤️ እንድታስብ ፣
🧠 እንድትጠይቅ ፣
🌿 ወደ ውስጥህ የሚመልስህ መጽሐፍ ነው።

“አርምሞ 2” — የውስጥህን ዓለም ለማወቅ የምትጀምረው አዲስ ጉዞ።

📍 አሁን በሁሉም የመጻሕፍት መደብሮቻችን ይገኛል።

አርምሞ 2ን ያንብቡ፤ ከውጭው ዓለም ወደ ውስጣችሁ ተመለሱ! 📚
❤27🔥8
September 2, 2026 1.7K 6