📚 ጃዕፈር የመጻሕፍት መደብር
መጽሐፍ የሚገዙበት ቦታ ብቻ ሳይሆን...
እውቀት የሚበቅልበት፣ ሀሳብ የሚያብብበት፣ ሕልም የሚወለድበት የጥበብ መንደር ነው ።
በጃዕፈር መጻሕፍት ገጾችን ብቻ አትከፍቱም ...
የአዳዲስ ዓለማትን በር ትከፍታላችሁ !
አዲስ ሐሳብ ታገኛላችሁ ፣ አዲስ እይታ ትማራላችሁ ፣ ራሳችሁንም በእውቀት ትገነባላችሁ ።
🌿 እውቀት ድንበር የለውም።
ጃዕፈር መጻሕፍት
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
19
2September 1, 2026 1.9K 2





