ትልቅ መስለን ለመታዬት ሌሎችን ለማሳነስ ስንሞክር እናንሳለን ! በየትኛዉም መስክ ራስህን እወቅ ፤ ራስህን ተቀበል ፤ ራስህን ሁን፤ ራስህን አሻሽል እንጅ ከፍ ብለህ ለመታየት ሰዎችን ያለአግባብ ማሳነስህ የአንተን ትንሽነት እንጅ ታላቅነትህን አያሳይም ወዳጄ !t.me/Islamic_path1/4026TranslateAugust 24, 2026 97