ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹: post #2000 — TG.ME

አቡ ሁራይራ መስጂድና መድረሳ የቁርኣን አስተማሪ ይፈልጋል

የስራ መደብ፦ ኡስታዝ

※ ፆታ፦ ወንድ
ብዛት 2
ተፈላጊ መስፈርቶች፦
1. ቁርአን በተጅዊድ አጥርቶ የቀራ
2. ሙሉ ቁርዐን የሀፈዘ
3. ትክክለኛ ዓቂዳ እና መልካም ስነ-ምግባር ያለው።
4. ሸሪዐዊ አለባበስን የጠበቀ::
5. አጫጭር ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
6. ተማሪዎችን እንደ ባህሪያቸው ተቀብሎ እነሱ ላይ ለመስራት ፍላጎት ያለው
7. ሀላፊነቱን በትክክል ለመወጣት ዝግጁ፣ የመድረሳውን ህግና ደንብ የሚያከብር

መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ በሚቀጥሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይኖርባችኃል።
0921121926
0910677660

አድራሻ፦ ሸገር ሲቲ ገፈርሳ ጉጄ
August 24, 2026 682 2