፠ አስቸኳይ 🚨 ፠
👆👆ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሁለት ታዳጊ ልጆች (ሁዘይፉ እና አብዱልፈታህ) እሁድ/ነሐሴ 10 ከቀኑ 11 ሰዓት ከቤት እንደወጡ እና እንዳልተመለሱ ፤ ቤተሰቦቻቸውም ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ በመሆናቸው ፤ ማንኛውም አይነት ፍንጭ ካገኙ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ብታሳውቁን ውለታ መላሽ ነን፦
0911165883
0942222245
፨ እናመሰግናለን ፨

4
2August 17, 2026 31K 12