ሰልሰቢል የእናቶችና ህጻናት ልዩ ክሊኒክ ክሊኒኩ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟላ/የምታሟላ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፦ የላቦራቶሪ ባለሙያ (Laboratory Technologist or Technician) ※ ጾታ፦ ወንድ/ሴት ※ የትምህርት ደረጃ፦ በላቦራቶሪ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ※ ብዛት፦ 1 ※ የስራ ልምድ፦ ለዲፕሎማ 2 አመት እና ከዚያ በላይ ለዲግሪ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ደመወዝ፦ በስምምነት አድራሻ፦ ፉሪ፡ ከሰልሰ…
6August 15, 2026 2.5K 17