ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹: post #1994 — TG.ME

ሰልሰቢል የእናቶችና ህጻናት ልዩ ክሊኒክ

ክሊኒኩ ባለው  ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟላ/የምታሟላ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ፦ የላቦራቶሪ ባለሙያ (Laboratory Technologist or Technician)

※ ጾታ፦ ወንድ/ሴት
※ የትምህርት ደረጃ፦ በላቦራቶሪ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
※ ብዛት፦ 1
※ የስራ ልምድ፦
ለዲፕሎማ  2 አመት እና ከዚያ በላይ
ለዲግሪ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፦ በስምምነት

አድራሻ፦ ፉሪ፡ ከሰልሰቢል መስጂድ ጀርባ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን በቴሌግራም አድራሻችን 0994342288 ወይም 0912811481 በመላክ ወይም በክሊኒኩ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
❤2
August 15, 2026 2.1K 5