ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹አፋልጉን‼ ካሚላ ራሕመቶ ስርጨዋ የምትባል እህታችን፤ ትናንት ማታ ሶስት ሰአት አካባቢ እቃ ላምጣ ብላ ከምትኖርበት አስኮ ሸክላ ዑመር መስጂድ አካባቢ እንደወጣች አልተመለሰችም። ፎቶዋ የለንም፤ ኒቃቢስት እና የሶስት ልጅ እናት ናት። ለአላህ ብላችሁ አፈላልጉን፤ ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን። 0935910291 መስዑድ 0911632166 ዐብዱ ፈላጊ ቤተሰቦቿኒቃቢስቲቷ የጠፋችው እህታችን ተገኝታለች።መረጃ ለጠቆማችሁ ሺኩረን።t.me/HalalDigitalNetwork/1993Translate288August 12, 2026 2.6K 4 1