የሚዲያ እና የዲጂታል ይዘት ባለሙያ እንፈልጋለን!
አል-ሚስክ ኦንላይን መድረሳ ባለሙያ ይፈልጋል!
የስራ መደብ፦ የሚዲያ እና የዲጂታል ይዘት ባለሙያ፦ (Video Editing, Graphic Design, Camera, Social Media Management)በአንድ ላይ አካቶ መስራት የሚችል።
የሚፈለገው ባለሙያ፦
※ ቢያንስ 1 ዓመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ በቪዲዮ ኢዲቲንግ፣ ግራፊክስ፣ ካሜራ እና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት ያለው ሊሆን ይገባል።
※ ታማኝና በስራው ኃላፊነት የሚሰማው፣ በተቋሙ የስራ ስኬጁል መሰረት ለመስራት ፈቃደኛ የሚሆን ሊሆን ይገባል።
※ በተጨማሪ የቀድሞ ስራዎችን Portfolio ማቅረብ የሚችል
※ ፆታ፦ ወንድ
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ፦ አዲስ አበባ ቤተል
ለማመልከት፦
በተቋሙ የቴሌግራም ዩዘርኔም
t.me/Al_Misk_OnlineMedresa
ወይም በስልክ ቁጥር 0945631808 ላይ ማመልከት ይቻላል።
3August 12, 2026 2.6K 1 5