አፋልጉን‼
ካሚላ ራሕመቶ ስርጨዋ የምትባል እህታችን፤ ትናንት ማታ ሶስት ሰአት አካባቢ እቃ ላምጣ ብላ ከምትኖርበት አስኮ ሸክላ ዑመር መስጂድ አካባቢ እንደወጣች አልተመለሰችም። ፎቶዋ የለንም፤ ኒቃቢስት እና የሶስት ልጅ እናት ናት።
ለአላህ ብላችሁ አፈላልጉን፤ ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን።
0935910291 መስዑድ
0911632166 ዐብዱ
ፈላጊ ቤተሰቦቿ
1August 12, 2026 31.1K 1 14