ይህን መስፈርት የሚያሟላ የሚከራይ መኖሪያ ቤት ፈልጉልና በዚህ ስልክ ደውሉልን።
-- ሰፈር -
አለም ባንክ ፤ ሮም ፤ ጥቁር አባይ ፤ ፉሪ አካባቢ።
-- ካሬ
ከ120 - 130
-- የቤቱ ሁኔታ
ባለ 2ትም ይሁን ባለ1መኝታ ቪላ ኪችኑ ግን ግዴታ ውስጡ ላይ የሆነና ከኋላው ሰርቪስ ያለው መሆን አለበት ።
-- ወይም አፓርተመንት ከሆነ ደግሞ ባለ 2 ሆኖ ግን 2 መፀዳጃ ቤት ያለውና ግዴታ ግራውንድ ላይ የሆነ።
0985428267
0559566256

3
1August 11, 2026 2.5K 3