አፋልጉን‼እነዚህ ሁለት ህፃናት ትናንት ከዒሻእ በኋላ ከኮዬ ፈቼ አካባቢ እንደጠፉ እስካሁን አልተገኙም።ስማቸው፦ ሱመያ ፈትሒ ዐብዱረሒምሱደይስ ፈትሒ ዐብዱረሒምፈላጊ ቤተሰብ፦ Fetia Muzemil0912151950t.me/HalalDigitalNetwork/1985Translate42August 10, 2026 25.1K 16