ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹: post #1982 — TG.ME

ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን ስሙ የኑስ ዳውድ ይባላል በቀን 14.10.18 ማክሰኞ እለት "ከቡራዩ ማርያም" አካባቢ ከቤት እንደወጣ አልተመለስም። ያለበትን የሚያውቅ በዚህ ስልክ እንዲደውሉልን በታላቅ ትህትና አደራ እንላለን።

09 11-409743
09 13-903243
09 38-024657
❤6👍2
August 2, 2026 31.8K 1 10