ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ ። የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ ።

የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦  በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል።  (ሙስሊም ዘግቦታል).
👍14❤4
September 4, 2026 1.7K 1 2