ያኔ እንጭጭ ልቤ ልሄድ ነው ሲባል መርበድበድ እንደሚጀመር ፣ ቻው በቃ ሲባል ቻው ባዩ ጋ ሄዶ ልጥፍ፤ ሙጭጭ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

ያኔ እንጭጭ ልቤ ልሄድ ነው ሲባል መርበድበድ እንደሚጀመር ፣ ቻው በቃ ሲባል ቻው ባዩ ጋ ሄዶ ልጥፍ፤ ሙጭጭ እንደሚል የነቃሁበት 'ለት አል-ቀዩምን «ከፍጡርህ አብቃቃኝ» ብዬው ነበር።
. . . . . . . . . . . . . . . ለዛም ነው መሄዴ ነው ሲለኝ መልካም መንገድ ያልኩት፤
ምወደውን ትቼ ለሚወደኝ ብቻ ልቤን የሰጠሁት!


ያ~ሰላም🥰....¤....የልቤ ሴት🫵😍

ᴍᴜᴋᴇ🖊
😍21🔥4👏4❤3😇1
September 2, 2026 887 8