ለፈገግታ.... ባልና ሚስት እያወሩ እሷ፦እኔ ብሞቶ ሌላ ሚስት ታገባለህ? እሱ፦አንቺ ከሞትሽማ አብዳለሁ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

ለፈገግታ....

ባልና ሚስት እያወሩ

እሷ፦እኔ ብሞቶ ሌላ ሚስት ታገባለህ?

እሱ፦አንቺ ከሞትሽማ አብዳለሁ

እሷ፦እኮ ግን ሌላ ታገባለሀ?

እሱ፦ያው የእብድ ነገር ምኑ ይታወቃል አገባ ይሆናል ብሎ እርፍ😂😁
😁86👍7😇6❤3
September 2, 2026 1.9K 21 20