የትርፍ ሰዓት ክፍያ መመሪያ |
አማራ ክልል ጤና ቢሮ
የተሻሻለ የጤናው ዘርፍ የመንግስት ሰራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ ክፍያ የሚፈቀድበት ሁኔታ እና ክፍያ ለመወሰን የወጣ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መመሪያ ስለማሰወቅ፡፡
ከላይ በጉዳዩ እንደተገለፀው የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም ባካሄደው 7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በአብክመ በመንግስት የጤና ተቋማት የሚሰሩ የጤናው ዘርፍ ሰራተኞች የተሻሻለ የትርፍ ሰዓት ሥራ ክፍያ የሚፈቀድበት ሁኔታ እና ክፍያ ለመወሰን መመሪያ አውጥቷል፡፡
ስለሆነም የተሻሻለዉ መመሪያ ከሀምሌ1/2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ እንዲሁም ከመስከረም 1/2019 ዓ.ም ጀምሮ በስታንዳርዱ መሰረት የተሰራው ስምሪት ተግባራዊ እንዲደረግ ያዛል::
ሙሉ መመሪያውን በቴሌግራም ገፃችን ያገኙታል ⤵️
https://t.me/healthinovation/58103
Forwarded fromHIVN COC Channel

7
3
1
1September 2, 2026 956 4