የክፍት ሥራ መደብ ማስታወቂያ | ወልቂጤ ዩንቨርስቲ #112 መምህራን ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. ወልቂጤ… — HIVN Tech and Guidlines — TG.ME

የክፍት ሥራ መደብ ማስታወቂያ | ወልቂጤ ዩንቨርስቲ #112 መምህራን

ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም.

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ባሉት ክፍት የመምህራን እና የቴክኒካል ረዳቶች የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ስለሆነም የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ላይ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

አመልካቾች ከዚህ በታች ያለውን የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት ትችላላችሁ፦

የማመልከቻ ፎርም፦ https://forms.gle/7Y1YrStFani9SmoW6

ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
❤6
September 2, 2026 635 5