የትርፍ ሰዓት ክፍያ መመሪያ |
አማራ ክልል ጤና ቢሮ
የተሻሻለ የጤናው ዘርፍ የመንግስት ሰራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ ክፍያ የሚፈቀድበት ሁኔታ እና ክፍያ ለመወሰን የወጣ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መመሪያ ይፋ ሆነ፡፡
የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም ባካሄደው 7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በአብክመ በመንግስት የጤና ተቋማት የሚሰሩ የጤናው ዘርፍ ሰራተኞች የተሻሻለ የትርፍ ሰዓት ሥራ ክፍያ የሚፈቀድበት ሁኔታ እና ክፍያ ለመወሰን መመሪያ አውጥቷል፡፡
የተሻሻለዉ መመሪያ ማብራሪያ ⤵️
https://youtu.be/rccWThhQlME
Forwarded fromHealth info & vacancy news (HIVN)
6September 3, 2026 568