አራዳ ጊዮርጊስ የአንገት በላይና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ ህክምና ማዕከል
ማዕከላችን ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ የስራ መደቦች ፡
1. ጠቅላላ ሀኪም (GP)
- የትምህርት ደረጃ ፡ በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ
- የሥራ ልምድ ፡ ያላት/ያለው
- ደሞዝ ፡በስምምነት
- ብዛት ፡01
2. ክሊኒካል ነርስ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ / ዲግሪ
- የሥራ ልምድ ፡ ያላት/ያለው
- ደሞዝ ፡በስምምነት
- ብዛት ፡03
ለማመልከት:
አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ በመያዝ ማዕከሉ ሰ/ኃ/አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
@healthinovation

