22/03/2018
የጨረታ መክፈቻ ቀንን ስለ ማሳወቅ
የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
1. የጨረታ ቁጥር HHDGCA/10/18
የድሬ ጠያራ ጤና ኬላ ፕሮጀክት
ግንባታ ስራ ለማሳራት የወጣዉን የጨረታ ሰነድ ለገዛችሁ ተጫራቾች በሙሉ የጨረታ ሰነዱ ማክሰኞ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓም ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ኤጀንሲዉ
22/03/2018
የጨረታ መክፈቻ ቀንን ስለ ማሳወቅ
የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
1. የጨረታ ቁጥር HHDGCA/09/18
የድሬ ጠያራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ፕሮጀክት
ግንባታ ስራ ለማሳራት የወጣዉን የጨረታ ሰነድ ለገዛችሁ ተጫራቾች በሙሉ የጨረታ ሰነዱ እሮብ ታህሳስ 1ቀን 2018 ዓም ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ኤጀንሲዉ
4December 1, 2025 1.6K 15