5/03/2018 የጨረታ መክፈቻ ቀንን ስለ ማሳወቅ የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ… — Harari Housing Development and Government Construction Agency (የሐረሪ ቤቶች ልማትና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ) — TG.ME

5/03/2018
የጨረታ መክፈቻ ቀንን ስለ ማሳወቅ
የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
1.  የጨረታ ቁጥር HHDGCA/04/18
    የጨለንቆ መሰብሰቢያ አዳራሽ ጥገና ፕሮጀክት      
ግንባታ ስራ ለማሳራት የወጣዉን የጨረታ ሰነድ ለገዛችሁ ተጫራቾች በሙሉ  የጨረታ  ሰነዱ እሮብ ህዳር 10 ቀን 2018 ዓም ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ኤጀንሲዉ
❤1
November 15, 2025 1.5K 6