5/03/2018 የጨረታ መክፈቻ ቀንን ስለ ማሳወቅ የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ… — Harari Housing Development and Government Construction Agency (የሐረሪ ቤቶች ልማትና መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ) — TG.ME

5/03/2018
የጨረታ መክፈቻ ቀንን ስለ ማሳወቅ
የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
1.  የጨረታ ቁጥር HHDGCA/02/18
ደከር የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት  G+4 ማስፋፊያ ፕሮጀክት
2.  የጨረታ ቁጥር HHDGCA/03/18
ጀግኖች የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ማስፋፊያ ፕሮጀክት            
ግንባታ ስራ ለማሳራት የወጣዉን የጨረታ ሰነድ ለገዛችሁ ተጫራቾች በሙሉ  የጨረታ  ሰነዱ ማክሰኞ ህዳር 9 ቀን 2018 ዓም ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ኤጀንሲዉ
November 14, 2025 1.3K 14