Goba Evangelical church Youth: post #311 — TG.ME

የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ🙌

ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር የፊታችን እሁድ (ሰኔ 7)
በአንድነት ጌታን የምናመልክበት ጊዜ ይሆናል።

በዚህ ቀን እናንተም በመገኘት ሰውም በመጋበዝ እንድትገኙልን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
🔥6❤3
June 7, 2026 406 1