Goba Evangelical church Youth: post #315 — TG.ME

የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ 🙌

ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ሐምሌ 25 እና 26 የጎባ አማኑኤል ቤ/ክ ወጣቶች "ወደ ክርስቶስ ማደግ" በሚል ርዕስ ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም አዘጋጅተዋል።

‎ቅዳሜ ከሰአት ከ 8:30 ጀምሮ እና እሁድ ሙሉ ቀን።

‎በእነዚህ ቀናት ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ሲሉ የአማኑኤል ቤ/ክ ወጣቶች ጋብዘዋችኃል🙏🏽
❤6🔥1
July 22, 2026 198 1