ፍኖተ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት ቤተመጻሕፍት ክፍል: post #323 — TG.ME

እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ *በዚህ ፆም ውስጥ ስለ ድንግል ማርያም በስፋት  የሚያነሱ መፅሃፍትን እንድናነብ የተወሰኑ መፅሐፍትን መርጠንላችኋል ከነዚህም:- 1...ተዓምረ ማርያም 2...ሕይወተ ማርያም ድንግል 3...የእመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልናና ወላዲተ አምላክነት 4...ነገረ ማርያም 5...ነገረ ማርያም በሊቃውንት 6....ቃና ዘገሊላ ማንበብ የሚፈልግ ካለ @Melat_24 አነጋግሩኝ የበረከት ፆም ይሁንልን

August 7, 2025 201