እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ *በዚህ ፆም ውስጥ ስለ ድንግል ማርያም በስፋት የሚያነሱ መፅሃፍትን እንድናነብ የተወሰኑ መፅሐፍትን መርጠንላችኋል ከነዚህም:- 1...ተዓምረ ማርያም 2...ሕይወተ ማርያም ድንግል 3...የእመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልናና ወላዲተ አምላክነት 4...ነገረ ማርያም 5...ነገረ ማርያም በሊቃውንት 6....ቃና ዘገሊላ ማንበብ የሚፈልግ ካለ @Melat_24 አነጋግሩኝ የበረከት ፆም ይሁንልን
August 7, 2025 209