ኦሪት ዘፍጥረት 12 1 እግዚአብሔርም አብራምን አለው፡— ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ… — ፍኖተ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት ቤተመጻሕፍት ክፍል — TG.ME

ኦሪት ዘፍጥረት 12 1 እግዚአብሔርም አብራምን አለው፡— ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። 2 ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን ........ -የዛሬው ንባባችን ዘፍጥረት ምዕራፍ 12 እና 13 ነው -ስለ አብራም ታሪክ ይናገራል -እንወያይበት

June 5, 2025 239