🚨 የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሰፕ ጣይይፕ ኤርዶጋን እስራኤል የመካከለኛው ምስራቅን ጦርነት በመቀስቀስ እና የኢራን-አሜሪካ ግጭትን ለማብቃት የተደረሰውን የኢስላማባድ ስምምነት በማኮላሸት ከሰሱ። አክራሪ አስተሳሰብ እስካለ ድረስም የክልሉ አለመረጋጋት እንደሚቀጥል አስጠንቅቀዋል" ስል ሮይተርስ ዘግቧል
.
.
ቴሌግራም፦
📌t.me/Brics4ethiopia
Forwarded fromBRICS 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬

September 7, 2026 318