የኢራን እስላማዊ አብዮት ዘብ (IRGC) በሀገሪቱ የተቀናጀ የአየር መከላከያ ስርአት በሚመራ ዘመናዊ ሚሳኤል… — 𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 — TG.ME

🚨🇮🇷 የኢራን እስላማዊ አብዮት ዘብ (IRGC) በሀገሪቱ የተቀናጀ የአየር መከላከያ ስርአት በሚመራ ዘመናዊ ሚሳኤል በመጠቀም ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ  ምስራቃዊ ክፍል እየበረረች የነበረችውን የአሜሪካ MQ-9 ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) መትቶ መጣሉንና መደምሰሱን አረጋግጧል።😅🤘
.
.

https://t.me/Brics4ethiopia/6006
Telegram
BRICS 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬
🚨🇮🇷 የኢራን እስላማዊ አብዮት ዘብ (IRGC) በሀገሪቱ የተቀናጀ የአየር መከላከያ ስርአት በሚመራ ዘመናዊ ሚሳኤል በመጠቀም ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ ምስራቃዊ ክፍል እየበረረች የነበረችውን የአሜሪካ MQ-9 ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) መትቶ መጣሉንና መደምሰሱን አረጋግጧል።😅🤘 . . .
❤1
September 1, 2026 270