የማስተር ሀሰን ጥያቄ ተቀባይነትአያገኝም ካስታወሳችሁ Mube media ነገሮችን ወደ ኃይማኖት በማዞር ችግር… — FACE THE TRUTH — TG.ME

የማስተር ሀሰን ጥያቄ ተቀባይነትአያገኝም

ካስታወሳችሁ Mube media ነገሮችን ወደ ኃይማኖት በማዞር ችግር እየፈጠረ ነበር። 2 ጊዜ ስህተት ሰርቷል ።

መጀመሪያ ከውድድሩ በፊት ሴዶን አስገብቶ ነገሩን የሀይማኖት አስመሰለው ። ከዛ እሱ ሳያንስ ደግሞ ቀጣይ አንድ በኃይማኖት ስሜት ተነሳስቶ የሚናገር  ሰው አቀረበ። ይህም ሰው ሴዶን በህልም አይቼው ተው ብዬው ነበር አሁን ለዲኑ ክብር እበቀላለሁ የሚል ሰው አምጥቶ በሚዲያ ሌላ ነገር ፈጠረ።  የምትቀርቡት ሰዎች ንጉሩት የሚቀሳሰር እና የማይቀሳሰር ነገር ይለይ።  እስልምና ላይ ጥላቻን የሚዘሩ ሰዎችን ሲከላከል  ኃይማኖታዊ ነገሮችን ሲያስተባብር ነው የምናውቀው ነገር ግን ሁሉ ቦታ ኃይማኖታዊ ነገር የለም ማቀሳሰር አቁም በሉት።

🔘ለማንኛውም የውድድሩ አዘጋጆች የማስተር ሀሰንን ጥያቄ በጭራሽ እንደማይቀበሉ ዋናው አዘጋጅ በአግራሞት መልኩ ሲናገር አስተባባሪው የሆነ ቪድዮ ስር ጥያቄው ተቀባይነት እንደማያገኝ ፅፏል።

(ድብድብ በእስልምና ይቻላል ብዬ ሳይሆን ነገረ ስራቸውን እየተቸው ነው ነገሩ ሲበርድ ከእስልምና አንፃር ያለውን ነገር እናየዋለን )

✍️ Abdulkerim

https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
👍195❤52👌10😁9💯7👏5🔥3🤯1😱1
August 31, 2026 4.7K 14