በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ከሜዳዉ ዉጪ ተጉዞ የቻዱን ክለብ ኤግሎንስን የገጠመዉ ሲዳማ ቡና ያለ ግብ 0ለ0 በሆነ የአቻ ዉጤት ጨዋታዉን አጠናቋል።የመልሱ ጨዋታ በድሬዳዋ ስታዲየም የሚከናወን ይሆናል።SHARE | @FN_SPORTSt.me/FN_SPORTS/191772Translate1583September 5, 2026 3.2K 1