ትናንት ኮንቨትሪ ከማን ሲቲ ባደረጉት ጨዋታ ሙሉ የኮንቨትሪ ቡድን 140 የኳስ ቅብብል አድርገዋል። ኢሊዮት… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

ትናንት ኮንቨትሪ ከማን ሲቲ ባደረጉት ጨዋታ ሙሉ የኮንቨትሪ ቡድን 140 የኳስ ቅብብል አድርገዋል።

ኢሊዮት አንደርሰን ግን ብቻውን 146 የተሳኩ የኳሴ ቅብብሎች አድርጓል።

SHARE | @FN_SPORTS
❤18🔥6😁2👏1😱1
September 6, 2026 2.2K 1 1