ዳቪድ ራያ ዘንድሮ በክሊንሺት አዲስ ተፎካካሪ የመጣበት ይመስላል። የሃል ሲቲው ግሪካዊ ግብ ጠባቂ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

ዳቪድ ራያ ዘንድሮ በክሊንሺት አዲስ ተፎካካሪ የመጣበት ይመስላል።

የሃል ሲቲው ግሪካዊ ግብ ጠባቂ ኮንስታንቲኖስ ዞላኪስ እስካሁን በተደረጉ 3 ጨዋታዎች ግብ አላስተናገደም።

በነሐሴ ወርም በሊጉ በምርጥ ሴቭ በ2 ሴቮች የታጨ ብቸኛ የግብ ዘብ ነው።(ራያ አርሰናል ካለው ጠንካራ የተከላካይ መስመር አንፃር ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ከስንት ጊዜ አንዴ ነው የሚሞከርበት )

ራያ ያለፉትን 3 አመታት የወርቅ ጓንት አፋፍሶ ወስዶ ለ4ኛው እየተንደረደረ ነው።

SHARE | @FN_SPORTS
😁7❤4👍1
September 6, 2026 2.1K 1