የሃምዛ አብደልከሪም የኮንትራት እድሳትን በተመለከተ ሰኞ እለት ስብሰባ ተካሄዷል። ባርሴሎና ኮንትራቱን… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

🚨 የሃምዛ አብደልከሪም የኮንትራት እድሳትን በተመለከተ ሰኞ እለት ስብሰባ ተካሄዷል። 

ባርሴሎና ኮንትራቱን ለማሻሻል እና የውል ማፍረሻውን ከ 15 ሚሊዮን ዩሮ ወደ 150 ሚሊዮን ዩሮ ለማሳደግ እየተደራደረ ነው።

- [juliclaramunt]

SHARE |  @FN_SPORTS
❤10👏10
September 3, 2026 2.2K