🗣️ ኦሊ ዋትኪንስ ትናንት በሳውዲ ሊግ የመጀመሪያ ጫወታውን አድርጎ ለአል ሂላል የመጀመሪያ ግቡን ካስቆጠረ በኃላ :- " የዚህ ሊግ ጥራት እና ዛሬ በዚህ የነበረው ድባብ ከፕሪምየር ሊጉ ጋር በጥም ተመሳሳይ ነው ! "SHARE | @FN_SPORTSt.me/FN_SPORTS/191339Translate16112September 3, 2026 1.8K