ኃያሉ ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ በሚከተሉት ቁጥራዊ መረጃዎች አንደኛ ነው !!… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

ኃያሉ ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ በሚከተሉት ቁጥራዊ መረጃዎች አንደኛ ነው !!

🥇 6.36 - ከፍተኛውn xG በማስመዝገብ
🥇 54 - ብዙ የግብ ሙከራ በማድረግ
🥇 16 - ብዙ ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች በማድረግ
🥇 39 - ብዙ የግብ እድሎችን በመፍጠር
🥇 34 - ከክፍት ጨዋታ ብዙ የግብ እድሎችን በመፍጠር
🥇 354 - ወደ መጨረሻው ሶስተኛው የሜዳ ክፍል ላይ ብዙ የተሳኩ ቅብብሎችን በማድረግ

[ Who scored ]

JUST IMPRESSIVE 🔥

SHARE |  @FN_SPORTS
🔥17❤5😱1
September 3, 2026 863 3 2