ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን ለማስፈረም ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ጋብሬል ጄሱስን ከአርሰናል ለማስፈረም ተስማምቷል።
ባርሴሎና ለተጨዋቹ ዝውውር 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ያቀረበ ሲሆን፣ በአርሰናል በኩል ጥያቄው ተቀባይነት ማግኘቱን ስካይ ስፖርት ዘግቧል።
ብራዚላዊው ተጫዋች የሕክምና ምርመራውን ለማድረግ እና በይፋ ውሉን ለመፈረም በነገው ዕለት ወደ ስፔን የሚያመራ ይሆናል።

4August 30, 2026 2.5K 1