@Ethiocazo · 461 subscribers
ላብ ደምን ያድናል no pain no gain
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EthiocazoIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 18, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ስፖርት ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ የምትፈጥሩት ዋነኛው ስህተት ምን ይመስላችኋል? ይህም በደንብ አለማቀዝቀዝ ነው። ስፖርት ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ አለማቀዝቀዝ የጡንቻ ህመም የመከሰት እድሉን ይጨምረዋል። እንዲሁም የምታገግሙበትን ፍጥነት ይቀንሳል። ስለዚህ ስፖርት ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ከ5 እስከ 10 ደቂቃ የሚሆን ጊዜ መድባችሁ ብታቀዘቅዙ ተመራጭ ነው። ከዛ በተጨማሪ በጥልቀት መተንፈስ ወደ ጡንቻ የሚሄደውን ደም ይጨምራል።
[media, no text]
[media, no text]
🥊🔥 MOSES ITAUMA vs FILIP HRGOVIĆ — የከባድ ሚዛን ትልቁ ፈተና! ዛሬ በጉጉት የሚጠበቀው የከባድ ሚዛን ግጥሚያ ላይ Moses Itauma እና Filip Hrgović ይፋለማሉ! 🥊🔥 🇬🇧 Moses Itauma — 14-0 (12 KO) የከባድ ሚዛን የወደፊቱ ኮከብ ተብሎ የሚጠበቀው Itauma ወጣት፣ ፈጣን እና explosive ቦክሰኛ ነው። በፈጣን combinations፣ በእንቅስቃሴ፣ body feints እና devastating counters የሚታወቀው የsouthpaw ቦክሰኛ ነው። 🇭🇷 Filip Hrgović — 20-1 (15 KO) ብቸኛ ሽንፈቱን በDaniel Dubois የተቀበለው Hrgović በልምድ፣ በአካላዊ ጥንካሬ፣ በstiff jab እና በከፍተኛ የምት ኃይል የሚታወቅ aggressive pressure fighter ነው። 🔥 የጨዋታው ቁልፍ ነጥብ! Itauma በመጀመሪያዎቹ ዙሮች ፍጥነቱንና ኃይሉን በመጠቀም Hrgović ሪትምን ለማበላሸት እና ቀድሞ ለመጫን ይሞክራል። Hrgović በበኩሉ ጃቡን በመጠቀም ርቀቱን ለመቆጣጠር፣ ጨዋታውን ወደ አካላዊ ፍልሚያ ለመቀየር እና Itauma ከመጀመሪያዎቹ 6 ዙሮች በላይ የሄደ ልምድ እንደሌለው በመጠቀም አቅሙን ለመፈተሽ ይሞክራል። ⏰ ግጥሚያው ዛሬ ከሌሊቱ 6:00 በኋላ — በኢትዮጵያ ሰዓት! 👊 Itauma ወይስ Hrgović? ማን ያሸንፋል? 💥 KO ይሆናል? 🥊 ወይስ ወደ ዳኞች ውሳኔ ይሄዳል? 👇 የእርስዎን ትንበያ ኮሜንት ላይ ይፃፉ! Cazo Boxing Tube 🥊 Ethiopian Amateur Boxing with Cazo TikTok: @Cazo 41
https://youtube.com/shorts/QABjbEylFEc?si=CVXcQ5Cr9t90JfSl