🥊🔥 MOSES ITAUMA vs FILIP HRGOVIĆ — የከባድ ሚዛን ትልቁ ፈተና! ዛሬ በጉጉት የሚጠበቀው የከባድ ሚዛን ግጥሚያ ላይ Moses Itauma እና Filip Hrgović ይፋለማሉ! 🥊🔥 🇬🇧 Moses Itauma — 14-0 (12 KO) የከባድ ሚዛን የወደፊቱ ኮከብ ተብሎ የሚጠበቀው Itauma ወጣት፣ ፈጣን እና explosive ቦክሰኛ ነው። በፈጣን combinations፣ በእንቅስቃሴ፣ body feints እና devastating counters የሚታወቀው የsouthpaw ቦክሰኛ ነው። 🇭🇷 Filip Hrgović — 20-1 (15 KO) ብቸኛ ሽንፈቱን በDaniel Dubois የተቀበለው Hrgović በልምድ፣ በአካላዊ ጥንካሬ፣ በstiff jab እና በከፍተኛ የምት ኃይል የሚታወቅ aggressive pressure fighter ነው። 🔥 የጨዋታው ቁልፍ ነጥብ! Itauma በመጀመሪያዎቹ ዙሮች ፍጥነቱንና ኃይሉን በመጠቀም Hrgović ሪትምን ለማበላሸት እና ቀድሞ ለመጫን ይሞክራል። Hrgović በበኩሉ ጃቡን በመጠቀም ርቀቱን ለመቆጣጠር፣ ጨዋታውን ወደ አካላዊ ፍልሚያ ለመቀየር እና Itauma ከመጀመሪያዎቹ 6 ዙሮች በላይ የሄደ ልምድ እንደሌለው በመጠቀም አቅሙን ለመፈተሽ ይሞክራል። ⏰ ግጥሚያው ዛሬ ከሌሊቱ 6:00 በኋላ — በኢትዮጵያ ሰዓት! 👊 Itauma ወይስ Hrgović? ማን ያሸንፋል? 💥 KO ይሆናል? 🥊 ወይስ ወደ ዳኞች ውሳኔ ይሄዳል? 👇 የእርስዎን ትንበያ ኮሜንት ላይ ይፃፉ! Cazo Boxing Tube 🥊 Ethiopian Amateur Boxing with Cazo TikTok: @Cazo 41
MOSES ITAUMA vs FILIP HRGOVIĆ — የከባድ ሚዛን ትልቁ ፈተና! ዛሬ በጉጉት የሚጠበቀው የከባድ… — Ethiopian ላብ ደምን ያድናል (ካዞ) — TG.ME
August 29, 2026 242