🙌 የምስጋና ኮንፈረንስ!
የፊታችን ሐምሌ 24 - 26 በኢማኑኤል ሲቲ ቸርች ሃና ቀለበት አጥቢያ ታላቅ የምስጋና ኮንፈረንስ ተዘጋጅቷል! ተጋብዘዋል።
📅 የፕሮግራም ጊዜ፦ • አርብ፦ ከ 9:00 ሰዓት ጀምሮ
• ቅዳሜ እና እሁድ፦ ከ 2:00 ሰዓት ጀምሮ (ሙሉ ቀን)
📍 አድራሻ፦ ከሃና ቀለበት ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ ብረት ጫፍ
Emmanuel City Church Hana Kelbet Branch
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0900995554 ይደውሉ


