የስራ ቅጥር ማስታወቂያ Position 📋 ዳታ ኮሌክተር Company 🏢 Ayat Share Company… — Ethiopian Construction Vacancy & Tender — TG.ME

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

Position 📋
ዳታ ኮሌክተር

Company 🏢
Ayat Share Company

Education 🎓
ታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፤ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

Experience
0 ዓመት

Salary 💰
በድርጅቱ ደመወዝ ስኬል መሠረት

Required qty 🧑‍🤝‍🧑
3

Work location 📍
አዲስ አበባ እና በአካባቢው

Deadline 📅
September 15, 2026

How to apply 📝
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው።

Location: አያት አክሲዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግራንድ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ) 🗺️
Phone Number: 011-854-71-99 📞

@etconp
❤1👍1
September 8, 2026 1.1K 11